በስልክ ዕለታዊ የጸሎት አምልኮና የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ፕሮግራም
በኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተክርስቲያናት ኅብረት በካናዳ በስልክ ዕለታዊ የጸሎት አምልኮና የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ፕሮግራም አለ፡፡ በዚህ ፕሮግራም በመላው ካናዳ የሚገኙ ቅዱሳን በየቀኑ እየተባረኩበት ነው፡፡ ፕሮግራሙ በየቀኑ ከሰኞ እስከ አርብ ከጧቱ 08፡00-10፡00 በቶርንቶ ሰዓት አቆጣጠር የሚካሄድ ነው፡፡ ሁላችንም በተያያዘው ፕሮግራም መሰረት እየገባችሁ እንድትካፈሉና እንድትባረኩ ለሌሎችም በረከት እንድንድትሆኑ እናበረታታችኋለን፡፡
የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት በካናዳ ዕለታዊ ካናዳ አቀፍ የጸሎት፣
የአምልኮና የቃል ፕሮግራም በየዕለቱ ከሰኞ እስከ ዐርብ ከ 8፡00 - 10፡00 AM
(Eastern /Toronto time) በቴሌፎን (ቴሌ ኮንፈረንስ)
የሚኖሩበትን ከተማ ክታች ፈልገው በመደወል የመግቢያ ኮድ 756193 በማስገባት ይቀላቀሉን
ከተማ | ስልክ | ከተማ | ስልክ |
Acton |
1-226-828-9617 |
Montreal |
1-514-312-2743 |
Alliston |
1-705-530-9475 |
North Vancouver |
1-604-210-2221 |
Alliston |
1-249-501-6493 |
Ottawa |
1-613-518-1086 |
Brantford |
1-519-900-0098 |
Saskatoon |
1-306-500-1802 |
Calgary |
1-403-648-9295 |
St. Johns |
1-709-700-5717 |
Calgary |
1-587-885-1019 |
Toronto |
1 647-476-6429 |
Charlottetown |
1-902-201-1780 |
Toronto |
1-647-478-7145 |
Edmonton |
1-780-652-1040 |
Vancouver |
1-778-819-8331 |
Edmundston |
1-506-501-0070 |
Victoria |
1-778-817-1021 |
Halifax |
1-902-593-1001 |
Winnipeg |
1-204-202-1787 |
Mississauga |
1-289-804-0541 |
Yellow Knife |
1-867-675-1209 |