News and Updates

ምስጋና ለጌታ

ጌታ ለእህታችን ኤደን ኃይሉ ስላደረገው መልካም ነገር በቶሮንቶና አካባቢው የሚገኙና እንዲሁም ከተለያዩ የአሜሪካ ግዛቶች የመጡ ቅዱሳን በተገኙበት በከፍተኛ ደምቀት ለጌታ ክብር የምስጋና ፕሮግራም ተካሂዷል፡፡