News and Updates

Bill - C9 በፓርላማው ሕግ ሆኖ ከመጽደቅ እንዲቆይ ተወስኗል፡፡ ለጊዜውም ቢሆን እንኳን ደስ አለን!

Bill - C9 በፓርላማው ሕግ ሆኖ ከመጽደቅ እንዲቆይ ተወስኗል፡፡   ለጊዜውም ቢሆን እንኳን ደስ አለን!

Bill - C9 በፓርላማው ሕግ ሆኖ ከመጽደቅ እንዲቆይ ተወስኗል፡፡  ዝርዝር ጉዳዩን ሐሙስ ከባለሙያዎች አንሰማለን፡፡

በተለያዩ ምክንያቶች ሊጸድቅ ተቃርቦ የነበረው Bill - C9 ከተለያዩ አቅጣጫዎች (የእኛን ጨምሮ) ከፍተኛ ተቃውሞ ስለገጠመው ለጊዜው በፓርላማው ከመጽደቅ እንዲቆይ ተወስኗል፡፡ ለእኛ የጸሎታችን መልስ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ፡፡ ነገር ግን በፓርላማው ከመጽደቅ እንዲቆይ ተወስኗል ማለት እንደገና ጉዳዩ የመነሳት ዕድል አለው  ማለት ነው፡፡

ስለዚህ ሐሙስ ( ፊበረዋሪ 5  8፡00 PM Eastern ) ከ3 ኢትዮጵያውያን የሕግ ባለሙያዎች ጋር ስለ Bill - C9 በሚደረገው ውይይትና ወደ ፊትም ማድረግ ስላለብን ጉዳዮች  በቂ ግንዛቤ እንድንጨብጥ በሰዓቱ እንድንገኝ በማክበር እናሳስባለን፡፡