ዕለታዊ የጸሎት ፕሮግራም Daily Prayer Program
“ቤቴ የጸሎት ቤት ትባላለች ተብሎ ተጽፎአል”
የማቴዎስ ወንጌል 21፥13
በመላው ካናዳ የሚገኙ የኅብረቱ አባል ቤተክርስቲያናት በኮቪድ 19 ምክንያት የተጀመረው የስልክ የጸሎት አገልግሎት ቀጥሎ አሁንም በየቀኑ ከሰኞ እስከ ዐርብ በምስራቅ የሰዓት አቆጣጠር ከጧቱ 8፡00 -10፡00 ድረስ በጋራ በመጸለይ ላይ ነን፡፡
ከጁን 2025 ጀምሮ ደግሞ ዕለታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ በጋራ እየተነበበ ነው፡፡ይህ ንባብ መጽሐፍ ቅዱስን በየቀኑ በጋራ በማንበብ በዓመት አንብቦ ለመጨረስ የተዘጋጀ ነው፡፡ በዚህም በኩል ሁላችንም በጋራ ተግተን እንድንሳተፍ እናበረታታለን፡፡
ጌታ ይባርካችሁ፡፡